መልክአ ሥዕል ንባቡና ትርጓሜው / Najlacnejšie knihy
መልክአ ሥዕል ንባቡና ትርጓሜው

Kód: 52097201

መልክአ ሥዕል ንባቡና ትርጓሜው

Autor Dr Rodas Abebe

ከመጽሐፉ የተወሰደ "በዓለማችን ላይ እጅግ በጣም ብዙ ጥናቶች ከተደረገባቸው "ዘኢተገብሩ በእደ ሰብእ" (በሰው እጅ ያልተሠሩ) ከሚባሉት ሥዕላት ውስጥ በልብሰ መግነዝ ላይ በደም የታተመው ሥዕል ነው፡፡ በአኹኑ ጊዜ ይኽ ልብሰ መግነዝ የሚገኘው በጣሊያን ቱሪን በቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ ካቴድራል ውስጥ ነው፡፡ በዚኽ ምክንያት "የቱሪን ልብሰ መግነዝ" (Shroud of ... celý popis

32.82

Bežne: 33.47 €

Ušetríte 0.65 €


Skladom u dodávateľa
Odosielame za 14 - 21 dní
Pridať medzi želanie

Mohlo by sa vám tiež páčiť

Darujte túto knihu ešte dnes
  1. Objednajte knihu a vyberte Zaslať ako darček.
  2. Obratom obdržíte darovací poukaz na knihu, ktorý môžete ihneď odovzdať obdarovanému.
  3. Knihu zašleme na adresu obdarovaného, o nič sa nestaráte.

Viac informácií

Viac informácií o knihe መልክአ ሥዕል ንባቡና ትርጓሜው

Nákupom získate 80 bodov

Anotácia knihy

ከመጽሐፉ የተወሰደ

"በዓለማችን ላይ እጅግ በጣም ብዙ ጥናቶች ከተደረገባቸው "ዘኢተገብሩ በእደ ሰብእ" (በሰው እጅ ያልተሠሩ) ከሚባሉት ሥዕላት ውስጥ በልብሰ መግነዝ ላይ በደም የታተመው ሥዕል ነው፡፡ በአኹኑ ጊዜ ይኽ ልብሰ መግነዝ የሚገኘው በጣሊያን ቱሪን በቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ ካቴድራል ውስጥ ነው፡፡ በዚኽ ምክንያት "የቱሪን ልብሰ መግነዝ" (Shroud of Turin) በመባል ይታወቃል (ገጽ 129)፡፡"

"ጥንታዊ ታሪክ ያላቸው፣ በምሳሌያቸው፣ በተአምር አድራጊነታቸው በመላው ዓለም የሚታወቁ እጅግ ብዙ ዓይነት የአምላክ እናት ሥዕላት አሉ፡፡ እነዚኽ ታላላቅ ታሪክንና ተአምርን የያዙ የተለያዩ ሥዕላቶቿ በመላው ዓለም በክብረ በዓል ደረጃ የሚታወቁ ከመስከረም እስከ ነሐሴ ባሉት ወራቶች የሚታሰቡ ኹለት መቶ አርባ ዐምስት (245) የቅድስት ድንግል ማርያም የሥዕላት ዓይነቶችን በሠንጠረዥ ከዚኽ በታች ተመልከቱ (ገጽ 180)፡፡"

"በሐኪምነትና በሠዓሊነት የሚታወቀው ቅዱስ ሉቃስ፤ ቅድስት ድንግል ማርያም በሕይወተ ሥጋ እያለች የሣላት የመዠመሪያ ሥዕሏ "መራሒተ ፍኖት" (መንገድ መሪ) በመባል ስትታወቅ ሠርቶ ከፈጸመ በኋላ ሲያሳያት የአምላክ እናት "ከእኔ የተወለደ የልጄ ጸጋ በዚኽ ሥዕል ላይ ይኹን" በማለት እንደባረከችው የቅዱሳት ሥዕላት ትውፊት ያስረዳል፡፡ (ገጽ 257)"

Parametre knihy

32.82

Obľúbené z iného súdka



Collection points Bratislava a 13253 dalších

Copyright ©2008-26 najlacnejsie-knihy.sk All rights reservedPrivacyCookies


Account: Log in
Všetky knihy sveta na jednom mieste. Navyše za skvelé ceny.

Shopping cart ( Empty )

For free shipping
shop for 59,99 € and more

You are here: